Translation of "strength" into Amharic
ጥንካሬ, ብርታት, ኃይል are the top translations of "strength" into Amharic.
strength
verb
noun
grammar
The quality of being strong. [..]
-
ጥንካሬ
If successful, he might, by his considerable arm strength, pull himself to safety.
ውጤታማ ከሆነ፣ ታላቅ በሆነው የክንዱ ጥንካሬ ራሱን ወደ ደህንነት ጎትቶ ማውጣት ይችላል።
-
ብርታት
In our own strength, we may not know exactly where to turn.
በራሳችን ብርታት ወዴት መሄድ እንዳለብን በትክክል ላናውቅ እንችላለን።
-
ኃይል
Imagine the strength needed just to move it!
ይህን ምላስ ለማንቀሳቀስ ብቻ እንኳ ምን ያህል ኃይል እንደሚያስፈልግ መገመት ትችላለህ!
-
ጉልበት
NounThe yoke linking them together—intended for two animals of similar size and strength—makes both beasts suffer.
ተመሳሳይ መጠንና ጉልበት ያላቸውን እንስሳት አንድ ላይ ለማጥመድ ታስቦ የተሠራው ቀንበር ሁለቱንም እንስሳት ለሥቃይ ዳርጓቸዋል።
-
Show algorithmically generated translations
Automatic translations of "strength" into Amharic
-
Glosbe Translate
-
Google Translate
Images with "strength"
Phrases similar to "strength" with translations into Amharic
-
ቅስም
-
ኅይል
-
ኃይለ አውድ
-
እምቅ ጉልበት
-
ቅስም
-
የቁሳቁስ ጥንካሬ
-
ስብራት ጫና
-
አዳኺሙ
Add example
Add